Home መጣጥፍ አስተያየት መተባበር ባንችል እንኳን መሰዳደብ (መዘላለፍ) ብናቆም (ሀገሬ)
መተባበር ባንችል እንኳን መሰዳደብ (መዘላለፍ) ብናቆም (ሀገሬ) Print E-mail
User Rating: / 16
PoorBest 
Articles
Sunday, 20 July 2008 23:59

ሀገሬ ( This e-mail address is being protected from spambots, you need JavaScript enabled to view it )

መቼም የኢትዮጵያን ፖለቲካና ፖለቲከኞች እንደኔ ከዳር ሆኖ በጥሞና ለሚከታተል ሰው የሀገራችንን ባህልና ወግ ከላወቀ እነዚህ ሰዎች መሰዳደብ፣ መነቋቆር፣ መዘላለፍ፣ ... ባህላቸው ነው ሳይለን አይቀርም። አለመታደል ሆኖ አብረን መብላት እንጂ አብሮ መሥራት በጣም ያስቸግረናል። አብሮ መብላትም አሁን አሁን አየቀረ ነው መሰል። በጋራ የተጀመሩ ብዙ ነገሮችን ስናስተውል መጨረሻቸው መለያየት ነው።

 

በተለይ አሁን አሁንማ አብረን እንዳንሠራ የተረገምን ይመስል በሁሉም መስክ መለያየት፣ መበታተን፣ መጣላት፤ ከዛም አልፎ አብረን የተጓዝናቸውን ጊዜያት መርገምና አብረውን የሠሩትን ... (ሙሉ ጽሑፉን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

 
 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ