Home መጣጥፍ አስተያየት "ቴዲ አሁንስ የቀረለት አይመስለኝም" ዳኛ ወልደሚካኤል
"ቴዲ አሁንስ የቀረለት አይመስለኝም" ዳኛ ወልደሚካኤል Print E-mail
User Rating: / 33
PoorBest 
Articles
Wednesday, 09 July 2008 22:05

ዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ

ወያኔ/ኢህአዴግ ለራሱ በአደገኛነቱ አንድ ጊዜ በጥርሱ ከነከሰው፣ በዚህም በዚያም አድረጎ መቦጫጨቁን አይለቅም። ምንን ፈርቶ! ለጊዜው ሁሉም በጁ፣ ሁሉም በደጁ አይደል? መቼም አበው "ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል" ይሉ የለም። እውነታቸውን ነው። ዛሬ ሁሉም አልጋባልጋ የሆነላቸው፣ ያ ቀን እስከሚመጣ ድረስ ነገም ዛሬ ይመስላቸዋል።

 

ባለፈው "በፍትህ ስም ይቅርታ- የቴዲ አፍሮ ጉዳይ" በተሰኘው ርዕስ በቴዎድሮስ ላይ የቀረበውን ክስና ማስረጃ ላይ የራሴን ትንተናና መደምደሚያ ለመስጠት ሞክሬ እንደነበር ይታወሳል። (ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

 

ተያያዥ

 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ