ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ መለስ ዜናዊ፣ ለአቡነ ጳውሎስ፣ ...
 
ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ መለስ ዜናዊ፣ ለአቡነ ጳውሎስ፣ ... Print E-mail
User Rating: / 4
PoorBest 

ከኮሎኔል አሥራት ቦጋለ

1. ለአቶ መለስ ዜናዊ እና ለወያኔ ድርጅት፣

2. ለአቡነ ጳውሎስ፣

3. በየጊዜው ከሚነፍሰው ነፋስ ጋር ለምትነፍሱ ብሌጣ-ብልጥ ሆድ-አደሮች፣

4. ለተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ድርጅቶች፣

5. ለመለዮ ለባሹ ሠራዊት፣

6. ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ፣

ከሁሉ በማስቀደም በየአቅጣጫው ሁላችሁንም ከሚያጋጥማችሁ ስህተቶች እየተገታችሁ ወደ ቁምነገር በመመለስ በጎ በጎውን እንዲያሳስባችሁ እመኝላችኋለሁ። እውነት እንደሬት የምትመር እንደ ኮሶ የምታንገፈግፍ ስለሆነች ብዙ ጊዜ አቅራቢያዎቿን ትሰዋለች።

 

እግዚአብሔር ዕድሜና ማስተዋል ሰጥቶኝ ከዛሬ 50 ዓመት በፊት ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ ባለሁበት ዘመን ሁሉ ባለማቋረጥ የሀገሬ የኢትዮጵያ ጉዳይ ሲያሰጋኝ፣ ሲያሳስበኝና፣ ሲያሰቃየኝም በመኖሩ እውነት ነው ብዬ ካመንኩበትና መሆን ይገባዋል ብዬ ካሰብኩበት ጥቂቱን ልገልጽላችሁ እወዳለሁ። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 


ኢሳትን ይርዱ!


በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ