ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት የጎጠኝነት አጥሩ እየተሰበረ … የተስፋ ጎህ እየቀደደ ነው (በዳኛቸው ቢያድግልኝ)
 
የጎጠኝነት አጥሩ እየተሰበረ … የተስፋ ጎህ እየቀደደ ነው (በዳኛቸው ቢያድግልኝ) Print E-mail
User Rating: / 1
PoorBest 

አማርኛና ኦሮምኛ ህብር ፈጥረው የአየር ሞገድ እየሰነጠቁ በጆሮአችን እየተንቆረቆሩ ነው። ፓልቶክ በሚሉት ዘመን አመጣሽ መገናኛ። …አብሮነታችን ያስከብረናል ነጻነት ለሁሉም ሲሆን ያኮራል፣ አብረን ስንሆን ያምርብናል የሚሉ አረፍተነገሮች ከየአቅጣጫው ይሰማሉ። ኢትዮጵያ በኦሮሞ ልጆችም የደም ክፍያ አገር ሆና የቆመች የነጻነት ተምሳሌት እንጂ ኦሮሞ እንደ ህዝብ የማንም ባርያ አልነበረም። (ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለምንበብ ይህንን ይጫኑ)

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ