ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት የኢትዮጵያ ህዝብ ... ከዚህ ወዴት? ክ. 17 (አያልሰው ደሴ)
 
የኢትዮጵያ ህዝብ ... ከዚህ ወዴት? ክ. 17 (አያልሰው ደሴ) Print E-mail
User Rating: / 4
PoorBest 

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ ሰባት

አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት)

ኢዴኃኅ ...

በኅብረቱ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ”የዚኽ ምክር ቤት አባላት ካላቸው የዕድሜ፣ የሥራና የትምህርት ሠፊ ልምድና ዕውቀት አንዳንድ ባህላዊ ግጭቶችን ለማስወገድና ማናቸውንም ብሔራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ሃሳቦች ለኅብረቱ አመራር ይጠቁማል፣ ያማክራል፣ ..” ...

 

”... በልዩ ልዩ የኅብረቱ እርከኖች ለመፍታት ያልተቻሉ ጉዳዮች በኅብረቱ የሥራ አመራር ወይም የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አማካይነት ሲተላለፉለት ጉዳዮችን ይመረምራል፣ መፍትሔ ይሰጣል”፣ ... ”... ለሥራው ቅልጥፍና በሚመቸው መልክ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ በሁለት ክፍሎች ሆኖ በአንድ መመሪያ ሊሠራ ይችላል” ... ይላል። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ