ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ... ከዚኽ ወዴት? ክ.15 (አያልሰው ደሴ)
 
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ... ከዚኽ ወዴት? ክ.15 (አያልሰው ደሴ) Print E-mail
User Rating: / 0
PoorBest 

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ አምስት

አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት)

በአዘጋጅ ኮሚቴው በኩል ከታሰቡባቸው መሰረታዊጉዳዮች አንዱ ድኢርጅቶች ወደዚህ ጉባኤ እንዲመጡና በመሪዎቻቸው አማካኝነት እንዲወከሉ ሲጠየቁ እነሱ በተናጠል ተገኝተው የመሰላቸውን መልእክት አስተላልፈው የሚለዩበት ወይንም 'ይሄንን ለመወሰን ውክልና አልተሰጠኝም፣ አማክሬ ልምጣ፣ ወ.ዘ.ተ' በሚል መንገዋለልና ጊዜ ማባከን እንዳይኖር ከወዲሁ የየድርጅቱ አባላት በጉዳዩ ላይ የመምከር እድል እንዲኖራቸውናእንዲያገኙ በማድረረግ ላይ ነበር።

 

ቀደም ሲል በተሞከሩ የጋራ ሥራ ጥረቶች ላይ ከሚገጥሙት እክሎች አንዱ የሚደረገው ስምምነትና ውል በአብዛኛው የሚደረስበት ፍጥጥም በምክክሩ ላይ በተገኙ ወኪሎችና የአመራር አባላት ላይ ተገድቦ የሚቀርና የየድርጅቱን አባላት በቀጥታ አለማሳተፉ ለጋራው አካል ወይም ለተደረሰበት ስምምነት ቀጣይ አለመሆን አስተዋፅዖ እንደሚኖረው በጉባዔ አዘጋጅ አካሉ አባላት ዘንድ ግንዝባ ተወስዷል። … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ