ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት ስለወ/ት ብርቱካን ጠ/ሚ መለስ የማይደፍሩት ሐቅ
 
ስለወ/ት ብርቱካን ጠ/ሚ መለስ የማይደፍሩት ሐቅ Print E-mail
User Rating: / 10
PoorBest 

PM Meles Zenawiሠላማዊት

ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በአሜሪካው ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ስለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ሲጠየቁ በየመድረኩ ከሚለዋወጡት ምላሽ አንዱን መለሱ። ”ይቅርታ አልጠየኩም የሚል ሰው በሕጋችን መሠረት ይቅርታው ተነስቶ ውሳኔው ተፈፃሚ ይሆናል አሉ” (ቃል በቃል ስለመጥቀሴ ርግጠኛ አይደለሁም)። የትኛው ሕግ ይህን እንደሚል ግን አንቀጽ ጠቅሰው ማስረዳት አይችሉም። እንዲህ የሚል ድንጋጌ የያዘ አዋጅም ሆነ ደንብ የለም።

 

ጠ/ሚኒስትሩ ብርቱካን ከታሰረችበት ጊዜ አንስቶ ስለጉዳዩ መጠየቃቸው አልቀረም። ምላሻቸው ግን አንድም ግዜ ተዛምዶ አያውቅም። ሐሙስ መጋቢት 9 ቀን 2002 ዓ.ም. በየተራ ለሀገር ውስጥና ለውጭ ጋዜጠኞች መግለጫ በሰጡበት ወቅት የተናገሩትን ብንመለከት፤ ሰሞኑን ከተናገሩት ጋር ፈጽሞ አይዛመድም። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!

 

ተያያዥ

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ