ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት 28 ቢሊዮን 469 ዶላሩ የት ገባ? 384 ቢሊዮን ብሩ ማለቴ ነው!
 
28 ቢሊዮን 469 ዶላሩ የት ገባ? 384 ቢሊዮን ብሩ ማለቴ ነው! Print E-mail
User Rating: / 9
PoorBest 

ሲሳይ አጌና - ከአዲስ አበባ

ቀጣዩ ቀልድ ከዚህ ጽሑፍ ይልቅ “በውሸት ደዌ ለምትሰቃዩ - እነሆ ዕውነቱ!” በሚል ርዕስ ቀደም ሲል ነኀሴ ላይ ለለቀቅኩት ጽሑፍ ይበልጥ የሚስማማ ይመስለኛል። ሆኖም ቀልዱን አንድም በወቅቱ ላስታውሰው ባለመቻሌ፤ በሌላ በኩል ይህ ጽሑፍ ምንም እንኳን በዋናነት በዓለም አቀፍ እርዳታዎች ላይ ቢያተኩርም እንደ ቀጣይ ክፍል ሊወሰድ የሚገባው በመሆኑ፤ በሦስተኛ ደረጃ ግንኙነት ባይኖረው እንኳን ቀልዱን ያልሰማችሁ ብትሰሙት ማለትም ብታነቡት ምን ጉዳት አለው? በሚል ከሱ ልጀምር።

 

ዓመት ያለፈው ይመስለኛል፤ በእንግሊዝኛ የተጻፈች አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS) ከአንዱ ሞባይል ወደ ሌላው እየተላከች ስትነበብ የነበረ ሲሆን፣ ውሸትን መሰረት ያደረገች ነበረች … (ሙሉውን ጽሑፉን በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ