ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት በውሸት ደዌ ለምትሰቃዩ - እነሆ እውነቱን! የአፍሪካም ጭራ ነን (ሲሳይ አጌና)
 
በውሸት ደዌ ለምትሰቃዩ - እነሆ እውነቱን! የአፍሪካም ጭራ ነን (ሲሳይ አጌና) Print E-mail
User Rating: / 8
PoorBest 

ሲሳይ አጌና - ከአዲስ አበባ

ከአምስት አመት በፊት 1997 ኢትዩጵያ ዲሞክራሲን አማጠች፤ የተስፋ ብርሃንም ተንቦገቦገ፤ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 30 የጀመራትን ምጥ ግንቦት 7/97 ተገላገለች። ዲሞክራሲ ተወለደ። ግንቦት 7 አመሻሹ ላይ ህጻኑ ዲሞክራሲ ህመም ጀመረው፤ በማግስቱም ህመሙ ጸናበት፤ ህጻኑ አንዴ እየተሻለው ሌላ ጊዜ ደግሞ እየበረታበት ግንቦት 29 ሀወመሙ አጣደፈው፤ ግምቦት 30 ይበልጥ በረታበት፤ ሰኔ አንድ ቀን ነፍሱ አልወጣ አለች እንጂ በድን ሆነ። አዎ ህጻኑ የኢትዮጵያ ዲሞክራሲ በ “ኮማ” (ሰመመን) ውስጥ ለአራት ወራት ያህል ቆይቶ ጥቅምት 22/98 ዓ.ም አሸለበ። ሁሉም ነገር ወደ ኋላ ተመለሰ።

 

ኢትዮጵያ ወደኋላ እየሮጠች አመቱ ወደፊት እየገሰገሰ እነሆ 2002 ደረሰ፤ ጥቂቶች በተስፋ election ሲጠብቁ ሁሉ ነገር በ"selection" ተደመደመ። (... ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ! ...)

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ