ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት ጎብላን አጭበርባሪው ጦጣ (አሥራደው)
 
ጎብላን አጭበርባሪው ጦጣ (አሥራደው) Print E-mail
User Rating: / 14
PoorBest 

አሥራደው (ከፈረንሣይ)

ማሳሰቢያ

ከአቤ ጉበኛ መጻሕፍት የአንዱን ርዕስ መዋስ የመረጥኩት፤ ያለንበትን ዘመን ገላጭ ሆኖ በማግኘቴ ነው። ሃቀኛውና ደፋሩ አቤ ጉበኛ፤ በነበረበት ዘመን ለማንም ሳያጎበድድ በሰላ ብዕሩ የሚያስበውን ብሎ ሰው እንደሆነ፤ ሰው የሚያሰኘውን ሥራ ሠርቶ አልፏል። ይህ ፈጣሪ ለጥቂቶች የሚቸረው ተሰጥዖ ነው። እናም ቀናሁበት - መንፈሣሳዊ የታናሽ ወንድምነት ቅናት!

 

… (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ …)

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ