ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት ፓስተር ዳንኤልና መጥምቁ ዮሐንስ (መክብብ ማሞ)
 
ፓስተር ዳንኤልና መጥምቁ ዮሐንስ (መክብብ ማሞ) Print E-mail
User Rating: / 8
PoorBest 

መክብብ ማሞ

... መጥምቁና ፓስተሩ አንድ አምላክ፣ አንድ ጌታ እናመልካለን ይላሉ። መጥምቁ የሕግ የበላይነት ይከበር ሲል፤ ፓስተሩ ግን ሕግ እንዳስፈላጊነቱ ሊከበር ወይም ሊሻር ይሻር ይችላል ይላል። መጥምቁ የመንግሥት ባለሥልጣንንም ሆነ ገዥን በግልጽ ፊት ለፊት ያጠፋውን በመናገር ”ተሳስተሃል” ሲለው፤ ፓስተሩ ግን ”ከመንግሥት ጋር በመሥራት” መሸለም የሐቀኝነት መለኪያ ነው ይለናል። መጥምቁ በሐሰት ከምመሰክር፣ እውነትን እያወቅሁ ዝም ከምል ሕይወቴን እሰጣለሁ ሲል፤ ፓስተሩ ግን እንዲህ ያለ ሞኝነት አያስፈልግም ተመሳስሎ መኖር ነው ተገቢው ነገር ይለናል። መጥምቁ እውነት ነፃ ያወጣል እያለ ሲሰብክ፤ ፓስተሩ ደግሞ ”ለይቅርታ ቦርድ ጥፋተኛ ነኝ ብሎ መማጸን ነፃ ያስወጣል” ይላል። ...

 

ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ