ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ
 
ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ Print E-mail
User Rating: / 23
PoorBest 

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ

ከየሺወርቅ ወንድሜነህ (የኢትዮጵያ ተወላጅ፣ የዓለም ዜጋ - በስዊድን ኗሪ)

የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ 85 ሚሊዮን ደርሷል ተብሎ ይገመታል። ከህዝቡ ወደ 57 በመቶ የሚሆነው ለመጠጥና ለምግብ መሥሪያ የሚሆን ውሃ እንኳን በመኖሪያው አካባቢ አያገኝም። ለመፀዳጃ የሚሆን ውሃ የማያገኘውማ ከመቶው 89 ይደርሳል። ከመቶው 38 ያህሉ ህዝብ ሳይጠግብ የሚያድር ደሃ ነው። ከመቶው ስምንቱ ህፃናት አምስት ዓመት ሳይሞላቸው ነው የሚሞቱት። እነዚህ ከሞላ ጎደል ተጨባጭ የሆኑ መረጃዎች ለኢትዮጵያ ህዝብ በጣም መሠረታዊ የሆኑትን ፍላጎቶቹን እንኳን የማሟላት ሁኔታ እንዳልተፈጠረለት የሚያሳዩ ናቸው።

 

ለምን እንዲህ ሆነ? ማን ነው ተጠያቂው? …

ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ