ዋና ገጽ መጣጥፍ አስተያየት የአቶ ስየ አብርሃና የአቶ ልደቱ አያሌው ትችቶች
 
የአቶ ስየ አብርሃና የአቶ ልደቱ አያሌው ትችቶች Print E-mail
User Rating: / 44
PoorBest 

“የፓርቲዎች የሥነምግባር ሕግ” በኢህአዲግና በተቃዋሚዎች መካከል መፈረሙን ተከትሎ የመድረክ መሥራች የሆኑት አቶ ስየ አብርሃ “ሥነምግባር ሲሉ …” በሚል ርዕስ ሀገር ቤት በሚታተመው “አዲስ ነገር” ጋዜጣ ላይ ኅዳር 5 ቀን 2002 ዓ.ም. ዕትም ላይ አስተያየት ሰጥተው ነበር። የአቶ ስየን አስተያየት አስመልክቶ አቶ ልደቱ አያሌው ደግሞ “እነ አቶ ስየና የስምምነት ጥላቻቸው፤ ‘አርባ ዓመት ውቅያኖስ ውስጥ የኖረ አለት መዋኘት አይለምድም’ …” በሚል ምላሽ ሰጥተዋቸዋል። የሁለቱንም ወገኖች አስተያየት ለአንባብያን ግንዛቤ ይረዳ ዘንድ አቅርበነዋል። መልካም ንባብ!!

 

የአቶ ስየ አብርሃን “ሥነምግባር ሲሉ …” የሚለውን ጽሑፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ። … የአቶ ልደቱ አያሌውን “እነ አቶ ስየና የስምምነት ጥላቻቸው፤ ‘አርባ ዓመት ውቅያኖስ ውስጥ የኖረ አለት መዋኘት አይለምድም’ …” ምላሽ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ