Home መጣጥፍ አስተያየት
አስተያየት - Opinion

ቢያንስ ዶሮዋን አንሆንም? Print E-mail
User Rating: / 1
PoorBest 
Articles - Opinion

Dorowaኩችዬ - መጋቢት 1 ቀን 2002 ዓ.ም. (ማርች 10 ቀን 2010 እ.ኤ.አ.)

ሹም መሆን ብዙ ፈተና አለው ወዳጄ! አንዲት አነስተኛ ወረዳ ውስጥ አስተዳዳሪ ሆኖ የተመረጠ ሰው የህዝቡን ተሳትፎ ለማግኘት ቁርጥ ሃሳብ ያደርጋል። የነጋዴው፤ ያስተማሪው፤ የተማሪው፤ የገበሬው በር አልቀረውም። የሁሉንም አንኳኳ። አንዱን ቀን እግሩ ካንድ ገበሬ ቤት ይጥለውና ... 

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

ለኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው Print E-mail
User Rating: / 6
PoorBest 
Articles - Opinion

ወዶ የዋጡትቅልጥም ከፍርምባ ይጥም

ታምራት ታረቀኝ

ከኢ/ር ግዛቸው ጋር ለመጨረሻ ግዜ ተገናኝተን የተነጋገርነው ሰኔ 11 ቀን 2001 ዓ.ም. በእኔ ጠያቂነት በርሳቸው ቢሮ ውስጥ ነው። ከቀትር በኋላ። ርሳቸው ጋር ለመነጋገር ምክንያቶቼ ሁለት ነበሩ። አንደኛው ሰኔ 8 እና 9 በነበረው የብሔራዊ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በሌሎች ሰዎች እየተመሩ ስህተት ሲፈጽሙ ማየቴ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ዋና ፀሐፊ አስራት ጣሴ ከኃላፊነት በመሸሽ በምክትላቸው ወጪ የሚያደርጉዋቸው ደብዳቤዎች ጉዳይ ነበር።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

ወገኖቻችን በአገር ቤት ለለውጥ ዋጋ እየከፈሉ ነው - በውጭ ያለነውስ? (ግርማ ካሣ) Print E-mail
User Rating: / 1
PoorBest 
Articles - Opinion

ግርማ ካሣ ( This e-mail address is being protected from spambots, you need JavaScript enabled to view it ) የካቲት 27 ቀን 2002 ዓ.ም.

ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ.ም. ምርጫ በኢትዮጵያ ይደረጋል። ይህን ምርጫ በተመለከተ የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ ሰንብተዋል። ስለዚህ ምርጫ ከአዲስ አበባ የሚመጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በአገር ቤት ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተከፈተውን እጅግ በጣም ጠባብ እድል በመጠቀም፣ የምርጫውን ዘመቻ በተጧጧፈ መልኩ የያዙት ይመስላል። ምንም እንኳን ዘግይተው ቢጀምሩም የምርጫ ክርክሮች በመጠኑም ቢሆን እየተሰሙ ነው። አፈናውና እንግልቱ፣ መታሰሩና መገደሉ ቢበዛም ያንን ሁሉ በመቋቋም ሕዝባዊ ስብሰባዎች በመደረግ ላይ ናቸው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

የመለስ ዜናዊ ገደብ አልባነት Print E-mail
User Rating: / 4
PoorBest 
Articles - Opinion

ካሕሳይ በርኸ እና ተስፋይ አፅብሃ (የካቲት 26 ቀን 2002 ዓ.ም. / ማርች 5 ቀን 2010)

መለስ የህወሓት 35ኛውን ዓመት አስመልክቶ ሲናገርና በድምፅ ወያነ ትግራይ ጥያቄዎች ቀርበውለት ሲመልስ ልዩ ክብደት የሚሰጣቸው የቅስቀሳ መልዕክቶች አሉ። አንዱ መልዕክት በሃሳቦች ላይ ሳይሆን በሰዎችና ድርጅቶች እንዲሁም በተሸፋፈነ መልክ በህዝብ ላይ ያነጣጠረ አስቀያሚ፣ መጥፎ አርኣያነት ያለውና ባህላችንን የሚበክል ስድብ ነው። ሁለተኛው ደግሞ በሃሳቦች ላይ ያተኮረ የሚመስል ነገር ግን ሃሳቡ የተቃዋሚዎች መሆኑን ማስረጃ ሳይቀርብለት በእነሱ ያልተባለን እንደተባለ አድርጎ የሚያቀርበው በውሸት ላይ የተመሰረተ ህዝብን የማወናበድና የማስፈራራት ቅስቀሳ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

“የባላንጣዎች ቡድን” (ኩችዬ) Print E-mail
User Rating: / 1
PoorBest 
Articles - Opinion

ኩችዬ - ማርች 4 ቀን 2010 ዓ.ም. ( This e-mail address is being protected from spambots, you need JavaScript enabled to view it  - http://www.blogspot.com/)

እርስ በርስ የሚጋጭ ሃሳብ ያዘለ ስለሚመስል “የባላንጣዎች ቡድን” ብሎ ነገር ግር ሊል ይችላል። ስመ ጥሩዋ የታሪክ ተመራማሪ ዶሪስ ጉድማን “Team of Rivals” በሚል ርዕስ ስለ አብርሃም ሊንከን ያቀለመችው ድንቅ መጽሀፍ ነው ። ከዛሬ ነገ አነበዋለሁ በሚል አባዜ ውስጥ መጠመዴን የታዘበ ወዳጄ ነው ሰበብ ለማሳጣት ጭምር ይህን መጽሐፍ ጀባ ያለኝ። “ስለ አብርሀም ሊንከን አሥር ሺህ የሚደርሱ መጻህፍትና መጽሔቶች ታትመው ሳለ ዶሪስ ምን ይሁን ብላ ነው ሌላ መጽሐፍ የምትጨምረው?” ያሉ ሁሉ አፋቸውን በጨው አጥበዋል። ዶሪስ ታሪክን የምታበጥረው ለርሷ ብቻ በተቸረ ዓይነት የተመራማሪነት ስልት ነውና መጽሐፉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አንብብያን አገኘ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

ወያኔ ማነው? Print E-mail
User Rating: / 6
PoorBest 
Articles - Opinion

አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት)

“... ይህ ድርጅት ከትግራይ ወደ ቀረው የሀገሪቱ ክፍል ሲሸጋገር፣ ይዞታውን እንጂ መሠረታዊ የሆነውን የፖለቲካ እምነቱን አይደለም የቀየረው፤ ማለትም በተወሰነ አካባቢ (በትግራይ) የነበረውን ይዞታ አስፍቶ በመላ ኢትዮጵያ መዘርጋት መቻሉ ብቻ ነው ልዩነቱ። ስለሆነም ከ”እነሱና እኛ” ፖለቲካዊ ጎጠኝና ጎሠኛ ጠባብ እምነቱ በመነጨ ፍልሥፍናው መሰረት ሲሠራበት የቆየውን ጠባብና ኢ-ዲሞክራሲያዊ አሠራር ቦታ ስለቀየረ ወይም ይዞታውን ስላሰፋ ሊቀይር አይችልም። ...” በማለት ሰፋ ያል የግል አስተያየታቸውን ያደረሱን አያልሰው ደሴ ናቸው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 
«StartPrev12345678910NextEnd»

Page 1 of 37
 
Ethiopian-Eritrean Friendship Conference, San Jose March 12-14

Memorial for Abune Zena Markos

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ