ዋና ገጽ መጣጥፍ ጦማር Tomar
 
መጣጥፍ - Articles

ትንሽ ስላቅ፤ የፍትህ ሣምንት በኢትዮጵያ ሊከበር ነው Print E-mail
User Rating: / 6
PoorBest 

አቤ ቶኪቻው

ያው እንደሚታወቀው ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ፍቅር ከወደቅሁኝ ቆይቻለሁ። ስለዚህ ነጋ ጠባ ኢቲቪን ብጠቅስብዎ አይሰልቹ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

ጎሹም ሄደላችሁ! Print E-mail
User Rating: / 9
PoorBest 

ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ Colonel Goshu Woldeተስፋዬ ገብረአብ

የኮሎኔል መንግሥቱን መጽሐፍ ሳነብ ከገረሙኝ ነገሮች አንዱ የኮሎኔል ጎሹ ወልዴን ስም አለመጥቀሱ ነበር። ቢያንስ፣ “የታጠቅ ጦር ሰፈር አመሰራረት” በሚለው ምእራፍ ስር እንኳ ስሙን ሊያነሳው በተገባ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

የግድብ ስራው ተቋረጠ አሉ! Print E-mail
User Rating: / 3
PoorBest 

አቤ ቶኪቻው

ቆይ ቆይ አይደናገጡ! መጀመሪያ የቱ ግድብ? ብለው ይጠይቁ እንጂ፤ “ወይኔ ቦንዴ? ወይኔ ደሞዜ” ብለው ሀዘን አይግባዎ!

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

ኢትዮ-ኤርትራዊነት? አልገባኝም! Print E-mail
User Rating: / 6
PoorBest 

ተስፋዬ ገብረአብ

ከ18 ወራት በፊት ፍራንክፈርት ላይ ከአንድ ሃበሻ ቤት ምሳ ተጋብዤ ነበር። በጨዋ ደንብ እያወጋን ሳለ፣ በመካከሉ በወንድምነት እንዲህ ሲል መከረኝ፣ ... “አንተ ኤርትራዊ ነህ። በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ እየገባህ ባትፅፍ ይመረጣል!”

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

ራማ ሉል (መስፍን አረጋ) Print E-mail

መስፍን አረጋ

ይህ ጦማር (article) በራማ ሉል ላይ (celestial sphere) የሚያተኩር ሲሆን፣ በጨረስኩትና አቅም ሲፈቅድልኝ በማሳትመው ”ጠፈርሲን” (Astronomy) በተሰኘው መጽሐፍ ውስጥ ከሚገኙት ምዕራፎች ውስጥ የተወሰኑ ክፍሎችን በማውጣጣት የተጻፈ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

መለስ ዜናዊ ከሞት እንዴት እንዳመለጠ ... Print E-mail
User Rating: / 21
PoorBest 

Meles Zenaiw መለስ ዜናዊ ከሞት እንዴት እንዳመለጠተስፋዬ ገብረአብ

ትረካውን ጥቂት አሰማምሬው ይሆናል እንጂ ይህ የምገልፅላችሁ ታሪክ በትክክል የተፈፀመ ነው።  ታሪኩን ካጫወተኝ ሰው ጋር ስናወራ፣

“ልፃፈው?” ስል ጠየቅሁት።

ሳቀ! በጣም ሳቀ! እና ፈቀደልኝ።

“ፃፈው! ድክመታችንን ያሳያል …” አለ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 
«StartPrev12345678NextEnd»

Page 1 of 8

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ