ዋና ገጽ ኪነ-ጥበብ የረቡዕ ግጥም የረቡዕ ግጥም ቁጥር ፯
 
የረቡዕ ግጥም ቁጥር ፯ Print E-mail
User Rating: / 20
PoorBest 

መጀመሪያ ለራስህ ነፃነት ስጥ

ከሱ አገኛለሁ ብለህ አትለማመጥ

መብትህን እራስህ ሳትጠብቅ

አትገረም በእሱ መንጠቅ

ወለላዬ ከስዊድን This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it

 

ተያያዥ

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 


ኢሳትን ይርዱ!