ዋና ገጽ ኪነ-ጥበብ የረቡዕ ግጥም የረቡዕ ግጥም ፳፰
 
የረቡዕ ግጥም ፳፰ Print E-mail
User Rating: / 7
PoorBest 

ተጨነቅ ያለው ሰው አዕምሮው አይረፍ

ያሻው የወደደው ሞልቶ ቢትረፈረፍ

የነገውን ስቦ ያምናውን ጎትቶ

ሲፈጭ ነው የሚኖር ሳይጋግር አቡክቶ


ወለላዬ ከስዊድን ( This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it )

 

ተያያዥ

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner