ዋና ገጽ ኪነ-ጥበብ የረቡዕ ግጥም የረቡዕ ግጥም ቁጥር ፰
 
የረቡዕ ግጥም ቁጥር ፰ Print E-mail
User Rating: / 4
PoorBest 

እነዛን ሰዎች ምከሯቸው

አለበለዚያ ዕድሜም የላቸው

ለራሳቸው ብቻ እየበሉ

እንዴት ሌላውን ’ተራብ’ ይላሉ

የተራበ ይጠግባል ኋላ

የጠገበ በጠገበ ሲበላ


ወለላዬ ከስዊድን This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it

 

ተያያዥ

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner