|
በዚህ አምድ በየሣምንቱ ረቡዕ አጭር ግጥም ይስተናገድበታል።
|
|
ባለፈው አንድ ዓመት በየሣምንቱ ”የረቡዕ ግጥም” በሚል ሃምሳ ሁለት ግጥሞችን ”ወለላዬ” በሚል የብዕር ስም የሚታወቀው ገጣሚ ማትያስ ከተማ ሲያቀርብልን ቆይቷል። |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
የረቡዕ ግጥም ሣምንቱ ሲሰላ ሃምሳ ሁለተኛው ድፍን ዓመት ሞላ እኔም ከቀኑ ጋር እየሮጥኩ አብሬ በዚህ አበቃሁኝ ሥራዬን ቋጥሬ |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
አጠፋ አይመስለኝም ድንገት ካጠፋሁኝ ስተቴን እንዳውቀው ባንተ ዓይን አሳየኝ በአፍህ ልናገር በጆሮህም ልስማ ዘመን እንዲለምደኝ ከሰው እንድስማማ |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
ቢሸሽና ቢያመልጥ ቢፈራ ቢደበቅ ድምፁንም ቢያጠፋ ከሀገሩም ቢርቅ ፈሪ እንዳይመስላችሁ የሰው ልጅ ለነፍሱ እሞታለሁ ብሎ አይሳሳም ለራሱ |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
ከበደኝ ብላቸው የኑሮዬ ሸክሙ ተቀላቀል አሉኝ ግባ ከሲስተሙ ምንድነው የሚባል ይሄ በአማርኛ ሲስተም ተከትለን አድገናል ወይ እኛ? |
|
ሙሉውን አስነብበኝ ...
|
|
|
|
|
|
Page 1 of 8 |