ዋና ገጽ ኪነ-ጥበብ ግጥም ለእልፍ - አዕላፍ ግፉዓን (ጌታቸው አበራ)
 
ለእልፍ - አዕላፍ ግፉዓን (ጌታቸው አበራ) Print E-mail
User Rating: / 1
PoorBest 

ትውስታ - ወቴዲ-ብርቱካን

ለእልፍ - አዕላፍ ግፉዓን

ጌታቸው አበራ ሰኔ ፪ ሺህ ፩ ዓ.ም. This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it  

በሸፍጥ፣ በተንኮል፣ በቂም ... ተበክለው፣

በጥላቻ፣ በሃኬት፣ በበቀል ... ተሞልተው፣

እልፍ-አዕላፍ ፍቅር መሸከም አቅቷቸው።

 

ተፈጥሮ ቀምማ - በቸረችው ጥበብ፣

“ነፍስ” ሊዘራበት - ተስፋ አጣውን ህዝብ፣

ቅኔውን አሳክቶ - ሙዚቃ ቀምሮ፣

በየሰዉ ልብ ውስጥ - አምነቱን አኑሮ ...፣

ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ

 

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ