|
የት ይሆን መድረሻው? ወለላዬ ከስዊድን
This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it
(በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ) አስረድቼ ነበር በፊት ተናግሬ፣ አዳምጠኝ በቅጡ ልብ ብለህ ዛሬ!
በሙስና - በማጭበርበር፣ በአፈና - ሰው በማሰር፣ ሥልጣን ሹመት የያዛችሁ፣ የግፍ ጥርጊያ መንገዳችሁ፣ እጅግ ጠቧል ወዮላችሁ! በህዝብ ላይ እንደበፊት፣ ተነስታችሁ በአጉል እብሪት፣ እጃችሁን ብትዘረጉ፣ ዝም አንልም - ልብ አድርጉ!! ይሄ ነው እንግዲህ እብሪት መጨረሻው፣ እንግዲህ ሰውዬው የት ይሆን መድረሻው?
ወለላዬ ከስዊድን
This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it
ሰኔ 3 ቀን 2001 ዓ.ም. June 10, 2009
|