ዋና ገጽ ኪነ-ጥበብ ግጥም ለውለታህ ክብር (ጌታቸው አበራ)
 
ለውለታህ ክብር (ጌታቸው አበራ) Print E-mail
User Rating: / 0
PoorBest 

ለውለታህ ክብር 

(ለድምፃዊ ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ)

ጌታቸው አበራ - ሚያዝያ ፪ ሺህ ፩ ዓ.ም. / አፕሪል 2009 ( This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it )

(PDF)

የኪነት ዓምድ የበኩር ልጅ - የመድረኩ አብሪ ፀዳል፣

የሰገነት ባለማዕረግ - ግርማ-ሞገስ ኮከብ አምሳል፣

የሙዚቃው ዓለም ንጉሥ - የቅላፄው ባለዙፋን፣

ላዲስ ትውልድ አርኣያ ባለዝና የኢትዮጵያችን፣

በተፈጥሮ ሕይወት ጥሪ - ብትለይም ከዚህች ዓለም፣

ለጀግንነት፣ ለውለታህ - ክብር ይሁን ለዘልዓለም!

...

(ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 


ኢሳትን ይርዱ!


በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ