Home ኪነ-ጥበብ ግጥም መንፈሰ ኦባማ (ከጌታቸው አበራ)
 
መንፈሰ ኦባማ (ከጌታቸው አበራ) Print E-mail
User Rating: / 2
PoorBest 
Art - ግጥም Poem

መንፈሰ ኦባማ

ከጌታቸው አበራ - ጥቅምት 24 ቀን 2001 ዓ.ም. (November 4, 2008)

(በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

ከአፍሪካዊት ጥቁር አምባ - ከሰው ዘር ግንድ ፍጥረተ-ዓለም፣

ከኖረባት የዕትብቱ አፈር - በነፃነት፣ ፍቅር፣ ... ሠላም፣

 

በጭካኔ ተፈንግሎ - በሠንሰለት ተጠፍሮ፣

እናት ከልጅ፣ አባት ከልጅ፣ ... ከቤተሰብ ተሰውሮ፣

በዕርዛት፣ በቸነፈር፣ ... በራብ-ጠኔ ተገዝግዞ፣

በእርኩስ መርከብ ታጭቆ - ለ"አዲስ ዓለም" ስቃይ ጉዞ፣

... (ሙለውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

 

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ