|
(ለህሊና እስረኛው ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን/ቴዲ አፍሮ) ከጌታቸው አበራ (
This e-mail address is being protected from spambots, you need JavaScript enabled to view it
) (በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ) የገዘፈውን ጨለማ - ብርሃን ቢፈነጥቅበት፣ የተዳከመውን ኢትዮጵያዊነት - እስትንፋስ ቢዘራበት፣ ፍቅር፣ ሠላም፣ … እርቅን - ዘምሮ ቢያስዘምረን፣ ለትውልዱ ራዕይ ኪዳን - ድምፁ ተስፋ ቢሆነን፣ ዘረኝነት የተጠናወታቸው - ለጥፋት ያደገደጉ፣ በእኩይ ምግባር ታንጸው - ህሊና አልባ ያደጉ በክፋት፣ በቂም፣ … በተንኮል - የታጀሉ ጨለምተኞች፣ ጥበብን አሰሩት አሉ - የድንቁራና ”ሊቆች”።
ባገር ፍቅር ክትባት - ተኮትኩቶ ያደገ፣ … (ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ) |