ዋና ገጽ ኪነ-ጥበብ ግጥም ክቡር ሞቱ - ለሰማዕቱ (ጌታቸው አበራ )
 
ክቡር ሞቱ - ለሰማዕቱ (ጌታቸው አበራ ) Print E-mail
User Rating: / 1
PoorBest 

Aregawi Gebreyohannes አረጋዊ ገብረዮሐንስክቡር ሞቱ - ለሰማዕቱ

(ለአረጋዊ ገብረዮሐንስ)

ጌታቸው አበራ

ይድረስ ለወንድሜ ለትግራዩ፣

ከሰማዕታት መንደር ከሰማዩ፣

በጥርጣሬ ዓይነ-ህሊና - አጮልቄ እያየሁህ፣

በዝምታህ ግራ ገብቶኝ - ከሩቅ አምባ ለታዘብኩህ፣

በሕይወትህ ክቡር ዋጋ - ማንነትህን አሳየኸኝ፣

ማን ነኝና ልገምትህ - ካሁን ወዲያስ አፍም የለኝ።

(ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 


ኢሳትን ይርዱ!


በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ