ዋና ገጽ ኪነ-ጥበብ ግጥም አገሬን ደፈሯት (ሴቲቱ)
 
አገሬን ደፈሯት (ሴቲቱ) Print E-mail
User Rating: / 48
PoorBest 

አገሬን ደፈሯት

 

ድንበሯን ጠባቂ የአርማጭሆን ጀግና

ለአስራ ሰባት ዓመት ቀጥቅጠው መቱና

 

ኢትዮጵያ እናቴን ቀሚሷን ገለቡት

ጠላቶቿን ጋብዘው ክብሯንም ደፈሩት


 

በሴቲቱ (ግንቦት 19 ቀን 2000 ዓ.ም.)

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ