ዋና ገጽ ኪነ-ጥበብ ግጥም ከኮረጁ አይቀር (ቱሉ ፎርሳ ከነምሳ)
 
ከኮረጁ አይቀር (ቱሉ ፎርሳ ከነምሳ) Print E-mail
User Rating: / 1
PoorBest 

ከኮረጁ አይቀር 

ቱሉ ፎርሳ ከነምሳ

ከሰረቁ አይቀር፤ ከሰው ጋን ከቀዱ

ሠላም ዲሞክራሲን፤ ምነው በኮረጁ!

ምነዋ ሸጋውን፤ ከሰው ደጅ ባፈሱ

ትሩፋቱ እንዲተርፍ፤ ለአገር ልጅ በሙሉ?

ምነው በኮረጁ፤ ከሰው ግብር ሰናዩን

ፍትህን ርትዕን፤ ፈሪሃ እግዚአብሔርን?

ከሰረቁ አይቀር፤ ከሰው ከጨለፉ

ሰብዓዊ አመራርን፤ ምነው በኮረጁ

አፈናን ኮንነው፤ ፍቅርን በለፈፉ!

 


ቱሉ ፎርሳ ከነምሳ

ለአምባሳደር ተስፋዬ ሃቢሶ እና ”በእንባ አሳድር” አለቆቻቸው

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ