ዋና ገጽ ኪነ-ጥበብ ግጥም የሃያ ዓመት ውሸት (ባዩህ ዛሬ)
 
የሃያ ዓመት ውሸት (ባዩህ ዛሬ) Print E-mail
User Rating: / 0
PoorBest 

የሃያ ዓመት ውሸት

ባዩህ ዛሬ

መለስ አባት የለው፤

መለስ በእርግማን ቢሆን በፀሎት

ቀድሞውን ባልገባ ከቤተመንግሥት።

የብረት ምሰሶ አይነቅዝም ያሉት

ማን ይነካው ነበር ደርግን በጉልበት።

በሰው ፍቅር ቢሆን በእምነት በአምልኮት

ራስታ ጀማይካ ኃይሌን ባቆዩት።

እንኳንም ተጠልቶ ህዝብን አስመርሮ

እምዬ ምኒልክ ዮሐንስም ኖሮ

አልቀረም ማለፉ በቀነ ቀጠሮ።

ሁሉም ገደብ አለው የጫወታ መግቻ

መለስ አባት የለው ነጋሪ ለብቻ

ተውጦ ሊተፋ በህዝባዊ ዘመቻ

አፍጦ ይጠብቃል ተጎልቶ እንደ ጉልቻ።

(ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ