|
ሠላም ቦጋለ ዳኜ - ከካሊፎርንያ
This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it
“ዘብ! ተጠ ... ንቀቅ! ብረ ... ት አውጣ! ለግርማዊ ጃንሆይ በብረት ሠላ ... ም በል! ብረ ... ት አውርድ! አሳ ... ርፍ!”
በብረት ሠላም መስጠት፤ በብረት ሠላም መንሳት፤ ለሠላም ብረት ማንጋጋት ለመዓትም ብረት ማንጋጋት ሆነና ነገር እንዳደረጉት።
እባክህ አምላከ-ሠላም አምላከ- ሠላም ወምህረት አንተ ሠላም በል አይደለም ሠላም በብረት አንሻም ሠላም በብረት የምንሻው በምድር ነው ... ሠላም በምድር ሠላም በመላ ዓለም ሠላም-ጠሎችን አንተ አሳርፍ። እባክህ ፍጠር አዲስ ዓለም ብረት የሌለባት ዓለም።
ቦጋለ ዳኜ - ከካሊፎርንያ
This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it
|