Home ኪነ-ጥበብ ኪን-አስተያየት የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን ፬ኛ ዓመት ዝክር
 
የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን ፬ኛ ዓመት ዝክር Print E-mail
User Rating: / 7
PoorBest 
Art - አስተያየትArt Opinion

Poet Laureate Tsegaye Gebremedhinዛሬ ፌብሩዋሪ 25 ቀን 2010 እ.ኤ.አ. ብላቴን ጌታ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን ቀዌሳ እነሆ በሞት ከተለየን አራተኛ ዓመቱን የደፈነበት ቀን ነው። ”ቦዳ (አምቦ) የተጀመረ ሕይወት ማንሐተን (ኒው ዮርክ) ተቋጨ። ግብዓተ መሬቱም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል (አዲስ አበባ) ተፈፀመ። …” በማለት ሎሬት ፀጋዬን የሚዘክርልን ዳንኤል አበራ ነው።

 

ሙሉውን ”ዝክረ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን” የሚለውን የዳንኤልን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ