ዋና ገጽ ኪነ-ጥበብ ኪን-አስተያየት ”የታላቁ ደራሲ የሥነ-ጽሑፍ ቀን”
 
”የታላቁ ደራሲ የሥነ-ጽሑፍ ቀን” Print E-mail
User Rating: / 5
PoorBest 

በብዕር ስሙ "ገሞራው" በመባል የሚታወቀው የቅኔ የድርሰት የግጥምና የቴውኔት ሰው የደራሲ ኃይሉ ገ/ዮሐንስ ሥራዎች በብሪታንያ ዋና ከተማ ለንደን ውስጥ ”የታላቁ ደራሲ የሥነ-ጽሑፍ ቀን” በሚል የኢትዮጵያ ኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ያቀረቡት ዝግጅት ባለፈው እሁድ ኖቨምበር 28 ቀን 2011 እ.ኤ.አ. (ታህሳስ 18 ቀን 2004 ዓ.ም.) ከልዩ ልዩ ቦታ የመጡ የጥበብ አፍቃሪዎችና የደራሲው አድናቂዎች በተገኙበት ተከብሮ ዋለ። የጀርመን ድምፅ የአማርኛው ፕሮግራም ዝግጅት ክፍል ከቦታው ሁለት ዝግጅቶችን አስደምጧል። እኛም የጀርመን ድምፅ ያስተላለፈውን ዝግጅት ከዚህ በታች አቅርበነዋል። ለማዳመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!

ክፍል አንድ

 

ክፍል ሁለት

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ