ዋና ገጽ ኪነ-ጥበብ ኪን-አስተያየት እኛም አለን ሙዚቃ … እኛም አለን ቅኔ (አበራ ለማ)
 
እኛም አለን ሙዚቃ … እኛም አለን ቅኔ (አበራ ለማ) Print E-mail
User Rating: / 42
PoorBest 

የሙዚቃ ደራሲና አቀናባሪ ሊቀ መኳስ ዘነበ በቀለ ከሚኖሩበት ከስቶክሆልም ከተማ ያስተላለፉልኝ የግብዣ ጥሪ፣ ወዲያ ወደሳቸው ሀገር እንዳመራ ሰበብ ሆኖኝ ሰነበተ። ሊቀመኳስ ዘነበ፤ “በስዊድን የኢትዮጵያ ሙዚቃና ድራማ የምርምር ማዕከል ሊቀመንበር ናቸው።

 

ኖቨምብር 28 ቀን 2009 እ.ኤ.አ. ለመጀመሪያ ጊዜ በስዊድን ስቶክሆልም ስዊድን የኢትዮጵያ ሙዚቃ በኖታ የተሠራበት ኮንሰርትን አስመልክቶ ደራሲ፣ ገጣሚና ጋዜጠኛ አበራ ለማ ከኖርዌይ የጻፈውን ሙሉ ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

 

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ