ኪነጥበብ - Art

በቴዲ አፍሮ “ጥቁር ሰው” ውስጥ የተዛባ የታሪክ ግድፈት የለም Print E-mail
User Rating: / 16
PoorBest 

ከፍያለው ፈንቴ

ማንኛውም የኪነጥበብ ስራ ለህዝብ ሲቀርብ ከባለሙያም ሂስ፣ ከታዳሚ ደግሞ አስተያየት መሰጠቱ የሚጠበቅ ነው። ሆኖም ግን የግለሰቦች አስተያየት፣ ከአስተያየትነት አልፎ ሄዶ፣ ተጠባቢውን በመናቅ የጥበብ ስራውን አፍርሶ እንዲሰራ ለመጠቆም መሞከር፣ እጅግ ከጥበብ አለም ከራቀ ሰው ብቻ የሚደረግ ድፈረት ይመሰለኛል።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

አፈወርቅ ተክሌ (ቦጋለ ዳኜ) Print E-mail
User Rating: / 4
PoorBest 

Hon. Maître Artiste World Laureate Afewerk እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ አፈወርቅ ተክሌ

ቦጋለ ዳኜ ከካሊፎርንያ

ብርድ ነው ይድናል ብሎ እየተባለ

አፈወርቅ ሞተ እንዲሁ እንደሳለ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 

ለእህቴ ዓለም ደቻሳ (ተፈሪ መንግሥቴ) Print E-mail
User Rating: / 8
PoorBest 

ተፈሪ መንግሥቴ This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it

ውጋትሽ ውጋት ሆኖ ይውጋቸው

ስቃይሽና ጣርሽ ላልገባቸው

እህቴ አንችማ አረፍሽው

በግፍ ተወልደሽ በግፍ ያደግሽው

ግፍን በልተሽ ግፍ ራሱን ለሆንሽው

በግፍ ኖረሽ በግፍ ላለፍሽው

ሙሉውን አስነብበኝ ...
 
«StartPrev12345678910NextEnd»

Page 1 of 53

አዲስ ዜናዎችና ጽሑፎች

 
Banner

በጽሑፍ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ!

በማናቸውም ጉዳይ ላይ ያለዎትን ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ትችት፣ ግጥም፣ ልብወለድ፣ … በማይክሮሶፍት ወርድ ፕሮግራም በዩኒኮድ ፎንት ጽፈው ከራስዎ ኢ-ሜይል ሳጥን ጽሑፎትን አያይዘው በኢ-ሜይል አድራሻችን 

ethiopiazare@gmail.com ቢልኩልን ለሥራችን ቅልጥፍና ይረዱናል።

ኢትዮጵያ ዛሬ